Ethio Nurse Academy BoardX

NCLEX እና EKG, SIM ልምምድ · 2026
በቀላል አማረኛ በ AI ለነርስ የታጠቀ ኢትዮ ነርስ አካዳሚ እስከ NCLEX ስኬት ድረስ ከጎንዎ ነው። 24/7 የኦንላይን ድጋፍ እና እውቀት ባላቸው ዶክቶሮች ይረዳሉ።
አዲስ ዜና ለአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቅናሽ! ለበለጠ መረጃ Apply የሚለውን ይጫኑ።
Nurse Banner

ቴክኖሎጂን ከሰብአዊነት ጋር እናዋህዳለን

በዘመናዊ የ AI-የታገዘ ትምህርት እና በተግባር ላይ የተመሰረተ ልምምድ በማጣመር ለስኬት እናዘጋጅዎታለን።

የነርሲንግ ህልምዎን እውን ያድርጉ

በቀላል አማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ፣ በ AI የተደገፈ፤ ልምምድ ባላቸው ዶክቶሮች እና በሥራ በተሰማሩ ነርሶች የታገዘ ትምህርት።

የነርሲንግ ማዕረግ በእጆ ያስገቡ

የነገው የነርሲንግ ትምህርት ዛሬ እዚህ ይገኛል። እኛ እናዘጅዎታለን።

ከቤቶ ሆነው ይማሩ፣ በልበ ሙሉነት ይጀምሩ

በህክምና ውስጥ ባሉ ምርጥ ባለሙያዎች በሚሰጡት ስልጠና በራስ መተማመንን ይገነባሉ።

የነርስ ህልምዎን ዛሬ እውን ያድርጉ

በራሶ ጊዜ የኦንላይን ፕሮግራሞች ከእርስዎ የጊዜ ሰሌዳ ጋር የሚስማሙ ናቸው። ከ6000 በላይ ጥያቄዎች፣ ዝርዝር መረጃ ያለው መልስ እና የዕድገት መከታተያ ዳሽቦርድ።

Nurse helping patient

የእኛ ተወዳጅ እና አዳዲስ መፅሐፍት

CNA Study Guide

CNA Prep Guide (Amharic Edition)

LPN Study Guide

LPN Fundamentals (Amharic Edition)

Anatomy Study Guide

Anatomy & Physiology (Amharic Edition)

ለምን እኛን ይመርጣሉ?

በአማርኛ መማር — ለአስተማማኝ ስኬት

የተሟላ ኮርሶች፣ ቪዲዮዎች፣ እና አስተማማኝ AI ርዳታ።

✓ Sim Labs እና NCLEX AI ✓ ተመጣጣኝ ክፍያ እና ምቹ ጊዜ ✓ Live 24/7 AI Tutor

የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች

CNA • LPN • RN • RN→BSN — ከመነሻ እስከ አመራር።

Pre-Nursing Pre-Nursing Courses

የቅድመ-ነርሲንግ ኮርሶች

Anatomy, Physiology, Microbiology መሰረታዊ።

መንገድዎን በብልህነት እና በእውቀት ይምሩ

እንኳን ወደ ነርስ አካዳሚ በደህና መጡ። እዚህ፣ የነገውን ነርስ መሪዎችን ለመገንባት ቆርጠናል። የእኛ ተልዕኮ እውቀትን ራህራሄን ከቴክኖሎጂ ጋር በማጣመር፣ በአፍ መፍቻ ቋንቋችሁ የላቀ ትምህርት መስጠት ነው። ይህ ጉዞ የሙያ እድገት ብቻ ሳይሆን፣ ለውጥ የማምጣት እድልም ነው። ስትቀላቀሉን፣ እውቀት፣ ክህሎት እና ርህራሄ በተግባር የሚገለፅበት የነርስ ማህበረሰብ አካል ትሆናላችሁ።

— Abebe Abebe, CEO

CEO portrait

ለትምህርትዎ መሳካት ግድ ይለናል

የኦንላይን ትምህርት የራሱን ተነሳሽነት ይጠይቃል። ተስፋ አይቁረጡ!

“ታላቅ ስኬት የሚገኘው በአንድ ቀን ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በሚደረግ ወጥ ጥረት ነው። ትምህርትህን አታቋርጥ!”

“የኦንላይን ትምህርት ቁልፉ ራስን መግዛት ነው። ዛሬ የምትከፍለው ዋጋ የነገ ህይወትህን ይገነባል።”

“በስክሪኑ ላይ የምታየው እያንዳንዱ ቃል፣ ወደ ህልምህ ሙያ አንድ እርምጃ ያቀርብሃል። ቀጥል!”

ሰዎች ስለ እኛ ምን ይላሉ

ተማሪዎች እና አጋሮች ስለ ስልጠናው ምን ይላሉ።

“የ NCLEX ዝግጅት በአማርኛ መቅረቡ በጣም ረድቶኛል።”

— M. T., RN

“Simulations ልክ እንደ እውነተኛ ነበሩ። በልበ ሙሉነት ወደ ስራ ገባሁ።”

— S. D., LPN ተማሪ

“ከስራ ጋር እያጣጣምኩ ለመማር ምቹ ነበር። የ AI ድጋፉም ምርጥ ነው።”

— H. G., CNA ተመራቂ

LPN — Licensed Practical Nurse

አጠቃላይ

Pharmacology, Wound Care, Procedures, Documentation.

ሞጁሎች

  • Pharm Foundations
  • Wound & IV Care
  • Medication Safety
  • Documentation

የ 2 ቀን Demo

Demo ጀምር

RN — Registered Nurse

አጠቃላይ

Advanced Assessment, Leadership, እና Evidence-Based Practice.

ሞጁሎች

  • Advanced Assessment
  • Leadership
  • Pathophysiology
  • NCLEX Readiness

የ 2 ቀን Demo

Demo ጀምር

RN → BSN ፕሮግራም

አጠቃላይ

Research Literacy, Community Health, Leadership, Quality.

ሞጁሎች

  • Research & Evidence
  • Community Health
  • Leadership & Policy
  • Quality Improvement

የ 2 ቀን Demo

Demo ጀምር

CNA — የነርሲንግ ረዳት

አጠቃላይ

Patient-care Skills, Infection Control, Mobility, Communication.

ሞጁሎች

  • Safety & Hygiene
  • Vital Signs
  • Mobility & Transfers
  • Communication

የ 2 ቀን Demo

አጭር የሙከራ ትምህርት ከጥያቄዎች ጋር።

Demo ጀምር

FAQ

ፕሮግራም ይምረጡ → Apply የሚለውን ይጫኑ → ክፍያ እቅድ → ትምህርት ይጀምሩ።

አዎ፣ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ይቀርባሉ።

AI ርዳታ ያለው የጥያቄ ትንተና እና ሞዴል ፈተናዎች አሉ።

Apply / ይመዝገቡ

📧 Email: abebe9@hotmail.com

📍 Address: 555 N Jordan St, Alexandria, VA 22304

Done
^ UP